1
قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
الإخلاص
Read Surah Al-Ikhlas in Amharic (الإخلاص) with Arabic text, Amharic translation, and audio recitation. Chapter 112 of the Holy Quran, 4 verses — free online.
Quran in Amharic · all 114 Surahs
قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ
«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
لَمۡ يَلِدۡ وَلَمۡ يُولَدۡ
«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
وَلَمۡ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ
«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
Al-Ikhlas
Play