Surah Quraysh in Amharic

    قريش

    Surah Quraysh in Amharic

    Read Surah Quraysh in Amharic (قريش) with Arabic text, Amharic translation, and audio recitation. Chapter 106 of the Holy Quran, 4 verses — free online.

    Quran in Amharic · all 114 Surahs

    1

    لِإِيلَٰفِ قُرَيۡشٍ

    ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡

    2

    إِۦلَٰفِهِمۡ رِحۡلَةَ ٱلشِّتَآءِ وَٱلصَّيۡفِ

    የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡

    3

    فَلۡيَعۡبُدُواْ رَبَّ هَٰذَا ٱلۡبَيۡتِ

    ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡

    4

    ٱلَّذِيٓ أَطۡعَمَهُم مِّن جُوعٖ وَءَامَنَهُم مِّنۡ خَوۡفِۭ

    ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡

    Quraysh

    Play