1
أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ
በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን? [1]
[1] ይህ ምእራፍ ከሃዲዎች ከዕባን ለመፍረስ በዝሆን የታጀበ ትልቅ ጦርነት አደራጅተው ሄደው እዚያ ስደርሱ አላህ የዋፎች ሰራዊት ለቆባቸው ደመሰሳቸው። ይህ ምእራፍ ስለዚህ ታርክ ያወሳል።
الفيل
Read Surah Al-Fil in Amharic (الفيل) with Arabic text, Amharic translation, and audio recitation. Chapter 105 of the Holy Quran, 5 verses — free online.
Quran in Amharic · all 114 Surahs
أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ
በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን? [1]
[1] ይህ ምእራፍ ከሃዲዎች ከዕባን ለመፍረስ በዝሆን የታጀበ ትልቅ ጦርነት አደራጅተው ሄደው እዚያ ስደርሱ አላህ የዋፎች ሰራዊት ለቆባቸው ደመሰሳቸው። ይህ ምእራፍ ስለዚህ ታርክ ያወሳል።
أَلَمۡ يَجۡعَلۡ كَيۡدَهُمۡ فِي تَضۡلِيلٖ
ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡
وَأَرۡسَلَ عَلَيۡهِمۡ طَيۡرًا أَبَابِيلَ
በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡
تَرۡمِيهِم بِحِجَارَةٖ مِّن سِجِّيلٖ
ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡
فَجَعَلَهُمۡ كَعَصۡفٖ مَّأۡكُولِۭ
ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡
Al-Fil
Play