Surah Al-Qadr in Amharic

    القدر

    Surah Al-Qadr in Amharic

    Read Surah Al-Qadr in Amharic (القدر) with Arabic text, Amharic translation, and audio recitation. Chapter 97 of the Holy Quran, 5 verses — free online.

    Quran in Amharic · all 114 Surahs

    1

    إِنَّآ أَنزَلۡنَٰهُ فِي لَيۡلَةِ ٱلۡقَدۡرِ

    እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ [1]

    [1] ይህች ሌሊት በሮመዳን ውስጥ ትገኛለች ። በመጨረሻዎቹ አስርት ሌሊቶች ከነሱም በኢተጋማሽ ሌሊቶች በ21፣ 23፣ 25፣ 27፣ 29 ውስጥ ትገኛለች ። እርሷን በሶላትና በኢባዳ ያሳለፋ ሰው ያለፈው ሃጥአቱ ምህረት ይደረግለታል።

    2

    وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا لَيۡلَةُ ٱلۡقَدۡرِ

    መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?

    3

    لَيۡلَةُ ٱلۡقَدۡرِ خَيۡرٞ مِّنۡ أَلۡفِ شَهۡرٖ

    መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

    4

    تَنَزَّلُ ٱلۡمَلَٰٓئِكَةُ وَٱلرُّوحُ فِيهَا بِإِذۡنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمۡرٖ

    በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ (ጂብሪል) በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡

    5

    سَلَٰمٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطۡلَعِ ٱلۡفَجۡرِ

    እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡

    Al-Qadr

    Play